ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በጋራ እንተባበር

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በጋራ እንተባበር

Badr Ethiopia
  የኮሮና ቫይረስ ወረርሽ በዓለማችን ከፍተኛ ሀብት ፤ ኢኮኖሚ፤ የተደራጀ የህክምና ተቋማት እና በቂ የሰለጠነ የሰዉ ኋይል አላቸዉ የሚባሉ ታላላቅ ሀገራት ሁሉ ሊቋቋሙት ያልቻሉት በፈጣን ወረርሽኝነት   ኮሮና ቫይረስ 19 በመባል የሚ...
ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በጋራ እንተባበር

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በጋራ እንተባበር

Badr Ethiopia
  የኮሮና ቫይረስ ወረርሽ በዓለማችን ከፍተኛ ሀብት ፤ ኢኮኖሚ፤ የተደራጀ የህክምና ተቋማት እና በቂ የሰለጠነ የሰዉ ኋይል አላቸዉ የሚባሉ ታላላቅ ሀገራት ሁሉ ሊቋቋሙት ያልቻሉት በፈጣን ወረርሽኝነት   ኮሮና ቫይረስ 19 በመባል የሚ...
የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለማችን

የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለማችን

Badr Ethiopia
   የኮሮና ቫይረስ Coronavirus disease (COVID-19) በ2019 በቻይና ዉሀን በሚባል ግዛት መነሾነት የተከሰተዉ በአሁኑ ወቅት ዓለምን አንጣሎ እያናወጠዉ እንደሚገኝ በሰፊዉ እየተዘገቡ ያሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ቻይናን ...
ለሞጣ መዋጮ ከበድር ኮምዩኒቲዎች የተሰበሰበ

ለሞጣ መዋጮ ከበድር ኮምዩኒቲዎች የተሰበሰበ

Badr Ethiopia
     በቅርቡ በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ በእስላም ጠል ጽንፈኞች አማካይነት በመስጂዶች እና በተመረጡ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የንግድ ተቋማት ላይ በተፈጸመዉ የእሳት ቃጠሎ ለወደሙ ንብረቶች የክልሉ መንግስት እንደተጠያቂነቱ ለመልሶ ግንባ...
ሀገራዊ ጥሪ ከመጅሊስ

ሀገራዊ ጥሪ ከመጅሊስ

Badr Ethiopia
      በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ በአሸባሪዎች ድርጊት ለተቃጠሉ መስጂዶች እና ለወደሙ የሙስሊሙ ንብረቶች የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ለማድረግ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አማካኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚተገበር መርሀ ግ...
በአማራ ክልል የተፈጸመ የመስጂድ ቃጠሎ

በአማራ ክልል የተፈጸመ የመስጂድ ቃጠሎ

Badr Ethiopia
በአማራ ክልል የተፈጸመ የመስጂድ ቃጠሎ         ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ላለፉት ዘመናት በነገስታቶችም ሆነ በመንግስታት ዘርፈ ብዙ ግፎች ሲፈፀምባቸዉ ችለዉ ኖረዋል። ሁሉም መሪዎች መጠኑ ቢለያይም ሙስሊሞችን በድሏል፤ በኢኮኖሚም ሆ...
የአክሱም ሙስሊሞች ህገ መንግስታዊ ጥያቄ !!!

የአክሱም ሙስሊሞች ህገ መንግስታዊ ጥያቄ !!!

Badr Ethiopia
የአክሱም ሙስሊሞች ህገ መንግስታዊ ጥያቄ !!! እምነት የግለሰቦች ስጦታ አይደለም ፤ በነሱ ፍላጎትም አይመራም    የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለበርካታ ዘመናት በአጼዎች አገዛዝ ለግፍ ተዳርገዋል። አንዱ ከአንዱ ምንም በማይሻልበት መልኩም ተ...
የሃገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ በተመለከተ ከበድር ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ

የሃገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ በተመለከተ ከበድር ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ

Badr Ethiopia
    ሀገራችን ኢትዮጵያውያ ለረዥም ዓመታት በዓለም ላይ ከምትታወቅባቸው እሴቶቿ መካከል ተቀዳሚውን  ስፍራ የሚይዘው አንድነትን አጎልብቶ ልዩነትን አጥብቦ ተሳስቦ በጋራ አብሮ መኖርን ነው። ሰሞኑን የተከሰተው   አሳዛኝ ሁኔታ ይህን ...
የሀገራዊ ማንነት ህሳቤ የጋራ ጉዳይ ይሁን

የሀገራዊ ማንነት ህሳቤ የጋራ ጉዳይ ይሁን

Badr Ethiopia
የሀገራዊ ማንነት ህሳቤ የጋራ ጉዳይ ይሁን    ሀገራችን  ኢትዮጵያ በምታራምደዉ መሰረታዊ የለዉጥ ሂደት ላይ ባለችበት በአሁኑ ወቅት ህብረተሰቡ የለዉጡን ፍሬ ተቋዳሽ እንዳይሆንና የአገሪቱም ሰላም እንዳይረጋጋ የሚያደረጉ ጥቂት ሃይሎች...
ኢ ድ    ሙ ባ ረ ክ

ኢ ድ ሙ ባ ረ ክ

Badr Ethiopia
ኢ ድ    ሙ ባ ረ ክ     በሰሜን አሜሪካ እና በመላዉ ዓለም ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ በድር ኢትዮጵያ እንኳን ለ 1440 ኛዉ የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል አላህ (ሱ.ወ) በሰላም ፤ በደስታና በፍቅር አደረሳችሁ እያለ መልካም ...
19 ኛዉ የበድር ጉባኤ ተጠናቀቀ­­­­­­­

19 ኛዉ የበድር ጉባኤ ተጠናቀቀ­­­­­­­

Badr Ethiopia
  19 ኛዉ የበድር ጉባኤ ተጠናቀቀ­­­­­­­            በድር ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሙስሊሞች ድርጅት ላለፉት 18 ዓመታት አመታዊ ጉባኤዉን በሰሜን አሜሪካ በተለያዩ ስቴቶች ሲያካሄድ ቆይቷል። የዘንድሮዉንም 19ኛዉን ጉባኤ ...
የሀዘን መግለጫ

የሀዘን መግለጫ

Badr Ethiopia
                   የሀዘን መግለጫ        አገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት ዘመናት በተለያዩ ዘርፎች የገጠሟትን ከፍተኛ ፈተናዎች በጽናት ተጋፍጣ አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሳለች። ህዝባችን ለተሻለ ለዉጥና ዲሞክራሲ ባደረገ...
EID  MUBARAK

EID MUBARAK

Badr Ethiopia
In the Name of Allah, Most Gracious, Most Merciful                                  Eid Mubarak On behalf of Badr Ethiopia we would like to congrat...
የመጅሊሱን ህልዉና ማስቀጠል

የመጅሊሱን ህልዉና ማስቀጠል

Badr Ethiopia
የመጅሊሱን ህልዉና ማስቀጠል      የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በሀገራችን መብቱንና የእምነት ነጻነቱን ለማስከበር ለዘመናት ታግሏል።  በዘመናቱ ዉስጥም በወታደራዊ መንግስት ወቅት የበዓላት እና የሚወከለዉ መጅሊስ ከመመስረት ባሻገር እንደ ...