እንኩዋን ደስ አላችሁ

ፅናት!!! ፈጣሪያቸዉን እና የመረጣቸዉን ህዝብ በታማኝነት በማገልገላቸዉ ምክንያት በስር ቤት ለረጅም አመታት በእንግልት እና በሰቆቃ ካሳለፉ በሁዋላ ብርቅየ ዉድ ተወካዮቻችን ከስር በመለቀቃቸዉ በድር ኢትዮጵያ የተሰማዉን ከፍተኛ ደስታ በአባላቶቹ ስም ለመላዉ የሀገራችን ህዝብ ያሳዉቃል። በድር

ሰላም የትላንቱም፣ የዛሬውም፣ የነገውም የትግል መንገዳችን ነው! 

ሰላም የትላንቱም፣ የዛሬውም፣ የነገውም የትግል መንገዳችን ነው! ሐሙስ መጋቢት 27/2009 ሰላም ህዝቦች የጋራ ፍላጎት እና ጥቅሞቻቸውን ለማስከበር በጋራ የሚቆሙለት፣ ተሳስበው፣ ተረዳድተው እና ተዛዝነው የሚፈጥሩት ምቹ እና የተረጋጋ የኑሮ ሁኔታ ነው። ኢስላማዊ አስተምህሮዎች መሰረታቸውን የጣሉት በሰላም ፅንሰ ሀሳብ ላይ ነው፡፡ ከመነሻውም የእምነቱ መጠሪያ ስም የሆነው ኢስላም የሚመዘዘው ከዚሁ ሰላም ከሚለው የዓረብኛ ስርወ ቃል ነው፡፡ ሙስሊም ከጌታው […]

ኡስታዝ በድሩ ሁሴን የፖለቲካ እስረኞችን የመፍታት ውሳኔን በተመለከተ የሰጠው መግለጫ።

ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ፍትህ ለሰው ልጅ ከምግብም ከመጠጥም በላይ ሊያሳስበው የሚገባ ጉዳይ ነው። ለዚህም ሲባል በርካቶች ጊዘያቸውን፣ ገንዘባቸውንና ምቾታቸውን ብሎም ህይወታቸውን ገብረዋል። ይህ መስዋእትነታቸው መና እንዳይቀር ህልማቸውን ከግብ እንዲያደርሱ ሁሉም ከጎናቸው ሊቆም የሚገቡ በርካቶች ማረፊያቸው በተቃራኒው ሆኖ የአካልም የህሊናም እስረኞች ሆነው ከርመዋል። ታህሳስ 25 ቀን 2010 በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለመንግስት የመገናኛ ብዙሃን በተሰጠው መግለጫ […]

See all our news

Area of focus.

Right/መብት

በድር ኢትዮጵያ ለተለያዩ ሀገራት ኢምባሲውች በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየደረሰ ያለውን በደል ያሰማና በተለያዩ ጊዜያትም ተገቢ የአቆም በግለጫወች ያወጣ ሲሆን። ካንዴም ሁለቴ ሀገር ቤት ድረስ በመሄድ የአባላቱን ቅሪታ በቀጥታ ለሚመለከተዉ አካል አቅርቡዋ። በቀጣይነትም ከሌሎች ወገኖች ጋር በመተባብር በተጠናከረ ሁኔታ ይቀጥልበታል።

Click here for more info.

Development/ልማት

በድር ኢትዮጵያ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የተለያዩ ኮሚኒቲወች የየራሳቸው መአከል አንዲኖራቸው ያገዘ ሲሆን ። በሀገር ቤትም መስጊድ ማሰራትን ጨምሮ በተለያዩ ኽይር ሰራወች ላይ ይሳተፋል።

Click here for more info.

Lectures/እስላማዊ ትምህርቶች

በድር ኢትዮጵይ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገር የሚገኙ ዑለማወችን እና ዳኢወችን ይደግፋል።በኣመታዊ ስብሰባው፣ በዌብሳይቱ እና በተለያዩ ማህበራዊ ገጾቹ ላይም እስላማዊ ትምህርቶችን ያሰራጫል።

Click here for more info.

See some more services

Our Communities

በድር ኮንቨንሸ ቪድዮ

Uncategorized

እንኩዋን ደስ አላችሁ

Posted on

ፅናት!!! ፈጣሪያቸዉን እና የመረጣቸዉን ህዝብ በታማኝነት በማገልገላቸዉ ምክንያት በስር ቤት ለረጅም አመታት በእንግልት እና በሰቆቃ ካሳለፉ በሁዋላ ብርቅየ ዉድ ተወካዮቻችን ከስር በመለቀቃቸዉ በድር ኢትዮጵያ የተሰማዉን ከፍተኛ ደስታ በአባላቶቹ ስም ለመላዉ የሀገራችን ህዝብ ያሳዉቃል። በድር